Blogarchive

13ኛው የአውሮፓ ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል የክብር እንግዳ

የዘንድሮው ፈስቲቫል ተጋባዥ የክብር እንግዳ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም ሆነ ብዙ ክለቦችን በተጨዋችነትም ሆነ በአሰልጣኝነት ያገለገሉ ክቡር አሰልጣኝ ስዩም አባተ እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ታዋቂው የእግርኳስ ተጫዋች አዳነ ግርማ እና የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ዳንኤል አስገዶም ዛሬ ፍራንክፈርት በሰላም ገብተዋል:: አዳነ ግርማ በፍራንክፈርት በሚዘጋጀው ፌስቲቫል ኢትዮ አዲስን ወክሎ ይጫወታል::